ሮናልዲንሆ ከሞት ተረፈ

የቀድሞ ኮከብ ሮናልዲንሆ ጎቾ የሴይንት ናግጄ የእግርኳስ ውድድር ለመክፈት በህንድ ይገኛል። ሮናልዲንሆ በህንድ ቆይታው ከሞት መትረፉን ነው ጎል ስፓርት የዘገበው። ሮናልዲንሆ በአድናቂዎቹ ፉጨት እና ጩኸት ታግዞ በሚጓዝበት ወቅት ግዙፍ የሆነ የዛገ የትራፊክ መብራት ፓል ከመኪናው በቅርብ ርቀት ላይ ከፊትለፊቱ ተሰብሮ ወድቆ መኪናውን ሳያገኘው ቀርቷል። ፓሉ ሲወድቅ አድናቂዎቹ በድንጋጤ ጸጥ እንዳሉ ሲታወቅ ወዲያው … Continue reading