በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎችና ልዩ ልዩ ቀበሌዎች ከፍተኛ ሽብር ነግሷል፡፡

ሰሞኑን በወላይታ ሶዶ የተጀመረው የአርበኝነት ትግልን የሚያፋፍሙ ፅሁፎችንና ምስሎችን የያዙ ወረቀቶችን የመለጠፉ ተግባር አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎችና ቀበሌዎች በሙሉ በትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀዋል፡፡

“አንዳርጋቸው ፅጌ የጀመረውን ትግል እኛ እንጨርሳለን!” የሚልና ሌሎችን መፈክሮች ከምስል ጋር የያዙት ወረቀቶች በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎች ጎፋ ሳውላ፣ ቁጫ፣ ሰላም በር፣ ዳውሮና በሁሉም ቀበሌዎች በስፋት ተለጥፈዋል፡፡

በዚህ የተነሳ የአካባቢው የህወሓት ደህዴግ ሹሞች በከፍተኛ ጭንቀት በተሸበበ ስብሰባ ላይ ናቸው፡፡ በስብሰባው ላይ በደቡብ ኢትዮጵያ በተለይም በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ እየተቀጣጠለ የሚገኘው ህዝባዊ ትግል ከቁጥጥራቸው ወጥቶ ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ አምነዋል፡፡

የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ፖሊሶች በከተሞች የትግል ጥሪ ከያዙት ወረቀቶች በተጨማሪ የጦር መሳሪያም ተሰራጭቷል የሚል ስጋት አድሮባቸው ያለፈውን ሌሊት ሳይተኙ በከፍተኛ ጥበቃና ቤት ብርበራ አሳልፈውታል፡፡

12 Comments on “በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎችና ልዩ ልዩ ቀበሌዎች ከፍተኛ ሽብር ነግሷል፡፡”

  1. ውሃ የማያጠፋው እሳት ጥይት የማይጨርሰው ሕዝብ ነፃነት ብቻ መፍቴው ፍቅር የሜገዛው ትውልድ እየመጣ ንው። ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኖራለች

  2. Andargachew yejemerewen enchresalen alu ???

    wow kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ::ye G7 Propaganda Qet atasa !!!

  3. 2008 E.C. must be the end of fascist Weyane era. Ethiopians struggle in unison in all corners of the country. God bless Ethiopia.

  4. eziheme ezame eyale ylwete enqeseqsa eyetaye newe eyetenfoqeqeme bihone 3nawe abiyote bere laye eyanekoko newe beru beqerbe mkftume ayeqra newe.

  5. egna yemanim alama asfetsami aydelenim. le limena metito , belto, tegibo temeliso yesiltane afun kemikeftu ahiyyoch “woyyane” yishalal.

  6. All ethiopians should stand together to abbolish woyene; the best example of injustice,inequality,repession,ethnocenterism,anarchism and having an identity of corruption and rent seeking behaviors.

  7. .ወያኔዎች ኢህአዲጎች እኮ እንስሳዎች ናችሁ ምክንያቱም ህዉሃት የሚባለዉ በሚሊዮኖች ደም እጁ የጨቀየዉ ጎጠኛ ቡድን ሲመለምላችሁ በቅድሚያ የህብረተሰቡ ዝቃጭ እና ዋልጌ ቦዘኔ መሆናችሁን አረጋግጦ ሲሆን እናም የስልጣን ኮርቻ ላይ ሲያወጣችሁ ለሱ ካልታዘዛችሁ አምዘጀግዝጎ ያፈርጣችኋል ወደ ህብረተሰቡ ስትመለሱ ደግሞ ከፈፀማችሁት የሀገርና የወገን ክህደት በተጨማሪ ደንቆሮዎች ስለሆናችሁ ቦታ አይኖራችሁም፣ እናም ህዝባዊ ተቀባይነት ያለዉ ድርጅት ብቅ ሲል ማለትም እንደ ‘ቅንጅት’ ‘ሠመያዊ’ ‘ግንቦት 7 ‘ አርበኞች ሁሉንም ቅጥረኛ እና ፀረ ህዝብ ነዉ ትላላችሁ ለመሆኑ በቅንጅት ድጋፍ አደባባይ የወጣዉ 4 million Addis Residents በቀበሌ ተገዶ በካድሬ እና ወጣት ሊቅ በጥቃቅን ተደራጆች ዛቻና ማስፈራርያ ነበር ግዴለም የጃችሁን የምታገኙበት ግዜ ተቃርቧል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*