የግዳጅ የቦንድ ግዥን ተግባራዊ ለማድረግ ወያኔ ለባንኮች ለኤንሹራንስ ኩባንያዎችና ለጡረታ ተቋሞች ተጨማሪ መመሪያ ሊያወጣ ነው፤

የግዳጅ የቦንድ ግዥን ተግባራዊ ለማድረግ ወያኔ ለባንኮች ለኤንሹራንስ ኩባንያዎችና ለጡረታ ተቋሞች ተጨማሪ መመሪያ ሊያወጣ ነው፤

በወሰን አካባቢ በወያኔ ወታደሮችና በኬኒያ መካከል ውጥረቱ አለ ይባላል፤

የውጭ ምንዛሬ እጥረት ጫና እያሳደረ ነው፤

በዚህ ሳምንት ካርቱም ውስጥ ሊደረግ ታቅዶ የነበረው የሶስትዮሽ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተላለፈ፤

ማሊ የሞቱትን ለማስታወስ ብሔራዊ የሀዘን ቀን አወጀች፤

በሊቢያ አዲሱ የተመድ ልዩ መልእክተኛ ተጻራሪ ወገኖች የተመድን የእርቅ ሀሳብ እንዲቀበሉ ጠየቁ፤

በሲና በረሃ ስድስት ሱዳናውያን ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ተገደሉ፤

በናይጄሪያ ሰሜን ምስራቅ ሰዎች በፈንጅ አደጋ ሞቱ፤
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=5YsjZ3d83i0]