አገር አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ “ሽብርተኛውን“ ተዋወቁት::በማያውቀው ክስ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን2 ይገኛል፡፡
አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ የሆነው አብርሃም ሰለሞን መምህር ነበር ፡፡ አብርሃም ከመታሰሩ በፊት ቤተል ትምህርት ቤት መምህር ነበር ፡፡ በሞያውም የፈጠራ ስራዎች ላይ ማተኮር ይወድ ስለነበር አገር አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ከተመረጡ መምህራንም መካከል አንዱ ነው ፡፡
ነሃሴ ላይ ከታሰረ በኋላ ጥቅምት ላይ በተደረገው አገር አቀፍ የሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ሽልማት ተሸላሚ በመሆኑ በጥቅምት ወር በተደረገው የሽልማት ስነስርአት እናቱ ወክለውት ሽልማቱን ተቀብለዋል ፡፡ ይህ በሽብር የተከሰሰ ወጣት አስተማሪ አይሲቲን በቀላሉ እና በሚገባ መልኩ ማስተማር የሚረዳ የፈጠራ ውጤት ባለቤት በመሆኑ ነው ሽልማት ያገኘው ፡፡ የሽልማቱ ቲሸርት እና ሜዳልያን ይዘው ሊጠይቁት የሄዱት እናቱ ሜዳልያውን ማስገባት ባይችሉም ቲሸርቱን አስገብተውለት ተመልሰዋል ፡፡ በማስተማር እና በፈጠራ ስራ የተሰማራው ይህ መምህር አንድም እውነተኛ ሽብተኛ ተከሶበት በማያውቀው ክስ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን2 ይገኛል፡፡ በእርሱ የመምህርነት ደሞዝ ይተዳደሩ የነበሩ ቤተሰቦቹም እሱን ቅሊንጦ ድረስ እየሄዱ በመጠየቅ እየተንከራቱ ይገኛሉ ፡፡
ቢያንስ ኢንተርኔት ላይ ሼር በማድረግ የማናውቃቸው ብዙዎች ለሚከፍሉት ዋጋ እውቅናን እንስጥ


This is life under wayanie, he is in the actual prison, when all 96 million are also in prison. The solution to fight woyanie for all of us to be free, other it is a matter of time. if you are not a supporter you are enemy and will be in prison one day.
ገበሬው እንዲሁ ሣይበላ የሚያበላውን ህዝብ ባንዳዎቹ እያላገጡበት ሚዳልያ ሸልመው በረሀብ አሠሩት።
መምክህሩም ሣይማሩ ያሥተማሩትን ወገኑን ማገልገል አልቻለም መጨረሻው እሥር ሆነ።
አማራ እና ኦሮሞ በሳይንስ የፈጠራ መስክ አይፈለግም።ፕሮፌሰር አስራትንና ኢንጂኔር ተስፋሁን ጨመዳን ያስታውሱዋል።
ምን በፕርፌሰር አስራትና ኢንጂኔር ተስፋሁን ብቻ ይቆማል ! ! ! ከሱዊድን አገር ተመልሶ በገሪቱ የመጀመርያውን የልብ ቀዶ ጥገና ከፍቶ በተለይ በሕፃናት ልይ የሚደርሰውን የልብ በሽታ ቀዶ ጥገና አድርጎ በማዳን በአገሪቱ እጅግ የተደነቀውን sergery በማድረግ የታወቀውን ዶክተር ቃሊቲ አስረውታል።ምክንያቱ ደግሞ አንድ ትንሽ በኪስ ሆኖ ይሚሄድ የሰርጀሪ መሳሪይ ቀረጥ ሳትከፍል ይዘህ ግብተሃል ተብሎ ነው። “አያ አጋሚዶ ሳታመህኝ ብልኝ”።
አቶ ምንይልክ እባክህ ማረሚያ ቤት አትበል።ማጎሪያ ቤት በሉት ሁላችሁም ! ! !
የተማረ ዜጋ ሳይሆን ዛሬ የሚፈለገው ሌባ፣አጭበርባሪ፣ ጎጠኛ፣ጠባብ፣በህሉን አጢፊ፣ደላላ፣በወገኑ ላይ ክህደት የሚፈጽም ሃገሩን የሚንድ
ጸረምሁራን ዘመን ላይ ነው ያለነው
ሳተናው አሊ
Always Life is the New Event!
@ከዘንድሮ…..
አንተ ዘረኛ የወያኔ ውሻ ተው አትነካካን መገንጠል ትችላለህ እኮ