VIDEO : አቃቢ ሕጎች ሕግ ጠቅሰው አይከሱም ምስክሮች ማስጠናት፣ በግድ “ይሄን መስከር ተብሎ ማስፈራራት፣ ካልመሰከርክ እዚህ ትከርማታለህ፣ አንተም ትታሰራልህ” የማለት ነገር አለ:
አቃቢ ሕጎች ሆን ብለው ተገበዉን ሕግ ጠቅሰው አይከሱም :: ምስክሮች ማስጠናት፣ በግድ “ይሄን መስከር ተብሎ ማስፈራራት፣ ካልመሰከርክ እዚህ ትከርማታለህ፣ አንተም ትታሰራልህ” የማለት ነገር አለ:: ከፍተኛ አመራር ጣልቃ ገብነት አለ። ይሄን ፋይል ዝጋ፣ ምርመራም ከተጀመረ አቁም፤ እንባላለን፣ የሚል ራሳቸው ባለሞያዎቹ የሚያነሱት ነገር አለ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=e1Nn8GOI-fc]
“ደላላ ብታናግሩ ይሻላቹሃል ፣ ሃላፊዎችን ከምታናግሩ …” ይባላል።
ሰርቶ መለወጥን ሳይሆን በአቋራጭ የመበልጸግ ሁኔታ ነው ያለው።
“የምን ዲግሪ የምን ማስትሬት ይበቃል የሰባት መሬት “ የሚል አመለካከት አለ።
“አንዳንድ ባለሃብቶች እንደፈለጉት እንደሚያደርጉ ሲናገሩ ሰምተናል”
“አመራር ሲያጠፋ ከቦታ ወደ ቦታ ይቀየራል እንጂ ቅጣት አይቀጠል፤ ከክልል ወደ ፌዴራል ይዘዋወራል”
ዳኞች የሥራ ሰዓት አያከብሩም፤ ችሎት ተሰይሞ አርፍደው ይመጣሉ