የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ::
የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር ደምወዝ እንደሚከፈለው የአሜሪካንን ጥብቅ ሚስጥሮች ሰብስቦ ወደ ሩስያ የኮበለለው የቀድሞው የ NSA ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖውደን ለMoscow Tribune በሰጠው ቃለመጠይቁ ተናገረ::ከ2013 ጀምሮ ቢንላደን ከአምስት ሚስቶቹ እና ከበርካታ ልጆቹ ጋር በባህማስ እንደሚኖር እንደሚያውቅ የተናገረው ስኖውደን በመስከረም ይህንን ጉዳይ ጨምሮ ሌሎች የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ምስጢሮችን የያዘ መጽሃፍ እንደሚያሳትም ገልጿል::
ዝርዝሩን ከትኩስ ዜና ያንብቡት :- http://www.tikuszena.com/2015/08/31/bin-laden-is-alive-and-well-in-the-bahamas-says-edward-snowden/
