የደሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመጠጠ ዘረፋ እየተገነቡ ያሉ የናዚ-ወያኔ ህንጻዎናች እና ኩባንያዎች!!

ፋሽስቶቹ ናዘ-ወያኔዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ስነ-ልቦና መስለቢያ የተለየዩ ዘዴዎቸን ተጠቅመዋል ፣የሚከተሉት መርህ “ጠላትን ለማጥፋት ወዳጅ መስሎ መቅረብ/“/the best way to destroy your enemy is to make him a friend/ ይባላል ፣ይህም ብዙዎቻችን እንደታዘብነው ጥሩ ፣ትህሁት ሰው መስለው ቀርበው መጥፎ ተግባሮቻቸውን በቀላሉ ለመፈጸም አሰችሏቸዋል ፡፡ፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች እስካሁን የኢትዮጵያን መዋለ ንዋይ ሙጥጥ አድርገው ወደ ትግሬ ክልል አግዘዋል እያገዙም ነው ፣ቁልፍ የሚባሉ ሀገሪቱ የኢኮኖሚ አውታሮችን በበላይነት ተቆጣጥረዋል ፣ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ የኢትዮጵያን ህዘብ ትኩረትን ማሳቻ መፍጠር ነበረባቸው ለዚሁም ሲባል በዘረፉት ገንዘብ የህንጻዎች እና በመኪናዎቻቸው የሚንሸራሸሩበት መንገዶች ግንባታ ላይ በማተኮር በብዙ ቢሊዮን የሚከቆጠር ከውጪ የሚገኝ እርዳታ ጥቂቱን ብቻ ስራ ላይ በማዋል አብዛኛውን ለራሳቸው ጥቅም እንዲውል የኢትዮጵያ ህዝብ ደም መጣጩ ኢ.ፈ.ርት /EFFORT/የተባለ ኩባንያቸው ሀብት አድርገውታዋል ፣የሀገሪቱ የወጪና የገቢ ንግድ ፣የመምረቻ ኢንዱስትሪዎች ፣ኩባንያዎች..ወዘተ ሌላውን ህብረተሰብ በማግለል ችግር ውስጥ እንዲሰምጥ በማድረግ ፣ በአንድ ጎሳ ቁጥጥር ስራ እንዲውል አድርገዋል ፣ዛሬ በሀገሪቱ አብዛኛውን ክፍል የተቆጣጠረው ኢፈርት የተባለ የፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች ድርጅት ነው፡፡እስከ አሁን የማመረቻ ኢንዱስትሪዎች ሳይቀር እየነቀሉ አግዘዋል ፣በትግሬው ክልል አከማችተዋል ፣በሌላው ክፍል የሚመረቱ ምርቶች ሳይቀር ወደ አንድ ጎሳ ክልል ተግዘው እንደከማቹ እየተደረገ ነው ፡፡የሀገሪቱ ድንበር ማስከበሪያ የጦር መሳሪያዎች የአንደ ጎሳ ክልል ድንበር ማስጠበቂያ ሆነው በዛው ክልል ተከማችተው ይገኛሉ፡፡ይህንን ሁሉ እንዲያደርጉ ፣እንዲፈረጥሙ ምን አስቻላቸው የሚለው ጥያቄ በግልፅ መመለስ አለበት ኢኮኖሚውንና መከላከያውን ይህን ያህል በበላይነት እንዲቆጣጠሩ ምን አስቻላቸው ፣ለሚለው ዋነኛው ስልታቸው የሀገሪቱን አንድነት መናድ ነበረባቸው ፣ሀገሪቱን በጎሳ በመከፋፈል በጎሰኝነት አስተሳሰብ እንዲታሰር አድርገው እርስ በእርሱ እየተባላ ሲናቆር በዚህ መሀል እነሱ አቅማቸው እንዲያጎለቡት ግዜና አቅም ሰጣቸው ፣ሌላኛውና ዋነኛው አንዳንድ ጎሰኛ ተቃዋሚዎች በጋራ ታግሎ ይህንን የኢትዮጵያ ህዘብ ደም እየመጠጠ ያለ ተባይ ድርጀት ከማስወገድ እና ሁሉን ኢትዮጵያዊ በኩልነትና በነጻነት የሚኖርበት ስርዓት ከመፍጠር ይልቅ በጎሳ በታጨቀ አስተሳሰብ በሽታ ተጠፍረው ለዚህ አውሬ አመቺ ሁኔታን ፈጥረውለታል ፣አንዳንድ ምሁራን ተብዬዎች ሳይቀሩ ህሊናቸውን ሸጠው ፣ሆዳቸው አምልከው ለዚህ ከፋሽስት ናዚ አስተሳሰብ ላነገበ ስርዓት ሲንበረከኩ ማየቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው፡፡ ስለሆነም ይንን ፋሽስት ናዚ-ወያኔ በአንድ ጎሳ ፍላጎት ላይ ያጠነጠነ ስርዓት ለማስወገድ ግልጽ የሆነ አቋም መያዝ የግድ ይላል ፣ጎሰኝነት ለማናችንም አይጠቅመንም ፣ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ተጠቀመብን እንጂ፡፡
ፋሽስቶቹ ናዚ ወያኔዎች በተባበረ የኢትዮጵ ልጆች ክንድ ይወድማሉ!!!
Photo: የደሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመምጠጥ እየተገነቡ ያሉ የናዚ-ወያኔ ህንጻዎናች እና ኩባንያዎች!! ፋሽስቶቹ ናዘ-ወያኔዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ስነ-ልቦና መስለቢያ የተለየዩ ዘዴዎቸን ተጠቅመዋል ፣የሚከተሉት መርህ “ጠላትን ለማጥፋት ወዳጅ መስሎ መቅረብ/“/the best way to destroy your enemy is to make him a friend/ ይባላል ፣ይህም ብዙዎቻችን እንደታዘብነው ጥሩ ፣ትህሁት ሰው መስለው ቀርበው መጥፎ ተግባሮቻቸውን በቀላሉ ለመፈጸም አሰችሏቸዋል ፡፡ፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች እስካሁን የኢትዮጵያን መዋለ ንዋይ ሙጥጥ አድርገው ወደ ትግሬ ክልል አግዘዋል እያገዙም ነው ፣ቁልፍ የሚባሉ ሀገሪቱ የኢኮኖሚ አውታሮችን በበላይነት ተቆጣጥረዋል ፣ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ የኢትዮጵያን ህዘብ ትኩረትን ማሳቻ መፍጠር ነበረባቸው ለዚሁም ሲባል በዘረፉት ገንዘብ የህንጻዎች እና በመኪናዎቻቸው የሚንሸራሸሩበት መንገዶች ግንባታ ላይ በማተኮር በብዙ ቢሊዮን የሚከቆጠር ከውጪ የሚገኝ እርዳታ ጥቂቱን ብቻ ስራ ላይ በማዋል አብዛኛውን ለራሳቸው ጥቅም እንዲውል የኢትዮጵያ ህዝብ ደም እየመጠጠ የሚገኘው ኢ.ፈ.ርት /EFFORT/የተባለ ኩባንያቸው ሀብት አድርገውታዋል ፣የሀገሪቱ የወጪና የገቢ ንግድ ፣የመምረቻ ኢንዱስትሪዎች ፣ኩባንያዎች..ወዘተ ሌላውን ህብረተሰብ በማግለል ችግር ውስጥ እንዲሰምጥ በማድረግ ፣ በአንድ ጎሳ ቁጥጥር ስራ እንዲውል አድርገዋል ፣ዛሬ በሀገሪቱ አብዛኛውን ክፍል የተቆጣጠረው ኢፈርት የተባለ የፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች ድርጅት ነው፡፡እስከ አሁን የማመረቻ ኢንዱስትሪዎች ሳይቀር እየነቀሉ አግዘዋል ፣በትግሬው ክልል አከማችተዋል ፣በሌላው ክፍል የሚመረቱ ምርቶች ሳይቀር ወደ አንድ ጎሳ ክልል ተግዘው እንደከማቹ እየተደረገ ነው ፡፡የሀገሪቱ ድንበር ማስከበሪያ የጦር መሳሪያዎች የአንደ ጎሳ ክልል ድንበር ማስጠበቂያ ሆነው በዛው ክልል ተከማችተው ይገኛሉ፡፡ይህንን ሁሉ እንዲያደርጉ ፣እንዲፈረጥሙ ምን አስቻላቸው የሚለው ጥያቄ በግልፅ መመለስ አለበት ኢኮኖሚውን፣አስተደዳን፣ደህንነተቱንና መከላከያውን ይህን ያህል በበላይነት እንዲቆጣጠሩ ምን አስቻላቸው;!! ፣ለሚለው ዋነኛው ስልታቸው የሀገሪቱን አንድነት መናድ ነበረባቸው ፣ሀገሪቱን በጎሳ በመከፋፈል በጎሰኝነት አስተሳሰብ እንዲታሰር አድርገው እርስ በእርሱ እየተባላ ሲናቆር በዚህ መሀል እነሱ አቅማቸው እንዲያጎለቡት ግዜና አቅም ሰጣቸው ፣ሌላኛውና ዋነኛው አንዳንድ ጎሰኛ ተቃዋሚዎች በጋራ ታግሎ ይህንን የኢትዮጵያ ህዘብ ደም እየመጠጠ ያለ ተባይ ድርጅት ከማስወገድ እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኩልነትና በነጻነት የሚኖርበት ስርዓት ከመፍጠር ይልቅ በጎሳ በታጨቀ አስተሳሰብ በሽታ ተጠፍረው ለዚህ አውሬ አመቺ ሁኔታን ፈጥረውለታል ፣በተጨማሪም አንዳንድ ምሁራን ተብዬዎች ሳይቀሩ ህሊናቸውን ሸጠው ፣ሆዳቸው አምልከው ለዚህ ፋሽስት ናዚ አስተሳሰብ ላነገበ ስርዓት ሲንበረከኩ ማየቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው፡፡ ስለሆነም ይንን ፋሽስት ናዚ-ወያኔ በአንድ ጎሳ ፍላጎት ላይ ያጠነጠነ ስርዓት ለማስወገድ ግልጽ የሆነ አቋም መያዝ የግድ ይላል ፣ጎሰኝነት ለማናችንም አይጠቅመንም ፣ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ተጠቀመብን እንጂ፡፡ ፋሽስቶቹ ናዚ ወያኔዎች በተባበረ የኢትዮጵ ልጆች ክንድ ይወድማሉ!!  Source – Chanyalew Bezabeh

 

6 Comments on “የደሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመጠጠ ዘረፋ እየተገነቡ ያሉ የናዚ-ወያኔ ህንጻዎናች እና ኩባንያዎች!!”

  1. ሌላው አሥገራሚ መረጃ ወያኔ ቴሌኮምን በግል ድርጅት እሥካልከሠረ ፕራይቬይታይዝ አይደረግም ብሎ በአሁኑ ሠአት በspace science ሽፈን የበላይ መሥራች የሆኑት ሼክ መሀመድ መሆኑ ተረጋግጧል በህዋ ምርምር ምነት እንኳ በአግባቡ የማያውቁት ታጋይ ተፈራ ዋልዋ የቀድሞው ሣይንሥና ቴክኖሎጂ ምንሥቲር አሁንብ የኢትዬ. ህዋ ሣይንሥ መሥራች በዚህ ሽፋን ተደብቀው የሣተላይት ግዥ በኚሁ ሼክ የሚፈፀምና በሚሥጥር ኢትዬ ቴሌኮም ከውጭ ድርጅቶች ለምታወጣውን ቢሊዬን ዶላር የወጭ ምንዛሪ ክፍያ ለኚሁ ሸክ ሞኖፖል አርገው እንዲያሠራጩ እና ሣተልይት ሠርቪሥ ሽያጭ እንደሚከናወን ሠምተናል ይህን እውነታ በማንሻፈፍ ህዋ ላይ ፕላኔትን እኛም እንፈትሽ ብሎ ማላገጥ ኢትዬጵያዊ ሣይንቲሥቶችን ማሥቀየም ነው ለዚህም ነው ከእውነታው ጋር የማይገናኙ ታጋይ ተፈራ ለእቅዱ አሥፈፃሚነት ቁጭ ያሉት።
    የዚህም ቴክኖሎጂ ቅጂ ከሉክሠንበርግ VOIP service ሽያጭ ተሞክሮ ተወሥዶ ቴሌኮምን ሸኩ እንደነዳጅ አውጭ እና ሻጭ ሆነው በሥውር ገዝተውታል የቅርብ ክሥተት ነውና አብረን እናየዋለን።

    ዝርፊያ ይላችሀል እንዲ ነው!

  2. “ፋሽስቶቹ ናዚ ወያኔዎች በተባበረ የኢትዮጵ ልጆች ክንድ ይወድማሉ!!”

  3. ትግራይ ሊያሥገነጥል የሚያሥችላት ደረጃ ደርሣለች ለምሣሌ የተከዜ ሀይል ማመንጫ ፤ ከጅቡቲ መቀሌ የመኪና መንገድ ፤ መሠቦ ሥሚንቶ ፤ አልመዳ ጨርቃጨርቅ ፤ መቀሌ ጅቡቲ የባቡር መሥመር ዝርጋታዎች በጥቂቱ ለግንዛቤ ማሥጨበጫነት ይሆን ዘንዳ ብዬ ነው ይህ ነው ነፃ ማውጣት የጫካው አጀንዳ ሌላው ለም የሚባለው ክልል ጡት እንደተነፈገ ጥጃ ቀጭጮ የሚታየው ይህ ኢፍትሀዊ ዘረኛ ድርጅት ሥርአት መገለጫ ነውና ቀጣይ የሥርአቱ ችቦ ለደቡብ ክልል ተበርክቷል።

  4. “ቀጣይ የሥርአቱ ችቦ ለደቡብክልል ተበርክቷል”

    ያልከው ነገር ምንድነው? እኛ ጠግበናል ትራፊ እንኩ ነው ይመሥላል አይተ ሀይለማርያም እንቅልፍ አጡዋ ማኖ አሥነኳቸው ማለት ነው 24 አመት የክሥ ፈይል ዞረባቸው ሬቱን ይጠጡታል እነሡ ሁለት ሥም አላቸው የጫካና የከተማ ማንን ይይዛሉ ኦሮማይ።

  5. minelik salsawi lier like his father minelik.weyane is better than menelik.no more power, no more ortodox.i hope is tigrai separate,you gondere go out from the land of oromo,benshangul;gambela.go to dry land gonder bitch ortodox menelik.belive me oromo will came a new riche country.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*