እየሩሳሌም ተስፋው ሕክምና ተከለከለች::

በእስር ላይ የምትገኘው እየሩሳሌም ተስፋው በድንገተኛ ህመም ወደ ሆስፒታል ከተወሰደች በሁዋላ ሀከም ተብየዎቹ የተከሰሰችበት “ሽብር” የሚል መሆኑን አይተው ራሱዋን እንደሳተች ወደ እስር ቤት አስመልሰዋታል! ይህ በእንዲህ እንዳለ እየሩስ ትጠቀምበት የነበረውና የተያዘባትን ስልክ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው እየተጠቀመበት እንደሚገኝ ደውለን ማረጋገጥ ችለናል:: ( Emebet Girma )