የወያኔ ጄነራል አብረሃ ወልደማሪያም መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ (ፎቶ)

የወያኔ ጄነራል አብረሃ ወልደማሪያም መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ  (ፎቶ)
''የሜ/ ጄነራል'' አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ ቤት
የጄነራል አብረሃ ወ/ማሪያም መኖሪያ ቤት
የጄነራል አብረሃ ወ/ማሪያም መኖሪያ ቤት

የሕወሓት መሐይም የጦር ሹማምንት በእንደዚህ አይነት ቪላ ተንደላቀው ሲኖሩ ተራው ወታደር 500 ብር ባልሞላ ደሞዝ እየተሰቃየ አፈር ድሜ እየበላ ይኖራል። በፎቶው የምትመለከቱት ቪላ ጦር ኃይሎች ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ የሚገኝ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ”የሜ/ ጄነራል” አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ ቤት ነው። ቪላው እንዴት ተሰራ!?! ደሞዙ!?! የገንዘብ ምንጩ ከየት ነው!?! የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ በሽብርተኝነት ያስከስሳል፤ በህገ መንግስቱ ያስቀጣል። ይች ናት እንግዲህ የሕወሓቷ ኢትዮጵያ!!

እምየ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ፤
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።  

Source: Kidus Yohannes

44 Comments on “የወያኔ ጄነራል አብረሃ ወልደማሪያም መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ (ፎቶ)”

  1. ይህ እንደው የሜቴክ ውጤት ነው እንጂ ምን እንበለው ፓላሡን እኔ ቢሾፍቱ ፓላሥ ብየዋለሁ።

    ትውልድ ሁሉ አፈረባችሁ ትውልዱ ኢንቨሥትጌቲቭ ጋዜጠኝነቱን ከመንግሥት በላይ ያሥመሠግነዋል ሞያዊ ግዴታን ካድሬ ሣይሆኑ መወጣት ዋው በርቱ።

    ግመልን ሠርቆ የተሠወረ የለም

  2. Ethiopia is not to be blamed for this (that is in reference to the ityopya hagere saying), but TPLF and of course ferenjis, particularly USA, too !

    Ethiopia could be “blamed” for being proud, for loving independence and for appreciating ones own culture and values, the reasons why ferenjis, particularly USA, targeted the country and imposed the TPLF criminals on the people.

  3. Just like you did now we need to document all of the tplf people their resident and business address in a well organized way to open attack in organized way don’t inform us individuals information we need a group.

  4. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    “አንድም ሁለትም ሽንኩርት” ብሉ ሽታው ግን አንድ ነው:

  5. የሶማሌ ህዝብ ደም ነው ሁሉም የሚገለጥበት ቀን እሩቅ አይደለም የሶማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አብዲ መሐመድ ጎደኛ ሁለቱ የገደሏቸው ሚስኪን ደም አንድ ቀን ይወጣል

  6. ኣይ መረጃዎች ከኢንተርኔት ፎቶ ወስዳቹ መሸለም ኣሪፍ ነው ቤቱ የሱ ቢሆን ኖሮ ግን ይገባዋል ነው ምለው

  7. It’s ok bekerbu betebaberut kend yeweresal yesu ena piasa yalut werkbetoch buildings…buisness menoriyawoch.. yeweresalu behzbawi amets.arbegnaoch..g7 wedefit!!!!

  8. “እምየ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ፤
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። ….. Source – Kidus Yohannes”

    የጋዜጠኛውን መንፈሥ የምታውኩ ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ንግግራችሁ ወያኔ ምን አይነት ቦዘኔ እንደቀጠረ ያመላክታል አሥተሣሠባችሁን ለውጡ በህገ በአራዊት አትመሩ ህዝብ መሀል ነው ያላችሁት።

  9. እምየ ኢትዩጲያ
    የተዋጋ ቀርቶ ደም ያፈሰሰልሽ
    ስንቱን ሆዳም አየሁ :አለሁኝ እያለ አንችን ሺሲከዳሽ;

  10. @ Anonymous

    ሀገሩን የከዳ የለም ባንዳ ብቻ ነው

    እንደሠው የሚያሥበውን ለምን ታሣድዱታላችሁ መልሣችሁ ከዳን ከዚያም በዲያሥፖራ ፀበል ፃዲቅ ትጠራላችሁ ፎቶአችን እየታየ ጠላውን እንቀምሣለን።

    ኦሮማይ!!

  11. @kasahun Tesfaye

    በንዴት በቴሥታ ላፕቶፑን እንዳትሠብር የህዝብ ሀብት ነው!!!

    ከዚህ ትውልድ ከምላሡ ፀጉር ይነቀል ከዋሸ ግን ማን ነው ውሸታም?

    INVESTIGATIVE JOURNALIST ምን እንደሆነ ኢቲቪ ያሣይህ!!!

  12. Obviously ‘copy and paste’ from somewhere. No outsider can have access to take such picture of the residence, if nothing else for security reasons. Simple propaganda that does not hold water.

  13. I wonder why the Amharas
    Are so gealous to others
    even for their own close
    family members. I don’t
    See such bad sprit on
    other tribes.

  14. ይህ የቆማችሁለትን የወያኔ/የናቅፋ ባንዳ ድርጅት ትክክለኛ ማሥረጃ ሥለሆነ እናመሠግናለን።

    ኢትዬጵያ በመጤ ባንዳዎች ምክንያት የተወሠኑ ሀይሎች ተቻችለን ያለውን በሀይማኖትና በጎሣ ፈፅሞ እጅ የማይሠጥ ትውልድ መሆኑን ሁሉም ያውቃል ጠባብነትን ትውልዱ ይዋጋል በፖለቲካ አሥተሣሠብ ልዩነትን ፈጥሮ ለውጥ ማምጣትና መኖርን ይመርጣል።

    አሣ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል….!!!!

  15. Koy gen ante masreja yemtetek sewye, ya mehayem general tebeye shent betu west tekemto a…n siya… yemiyasay photo felegek end. Gomama bite neh

  16. Wey 40/60?! egna terobnal. Yihene 40/60 laym temezigbo yihonal.. Yemeron gitim tiz alegn..
    Meche new bet yeminoren.????!!!!

  17. Tikikil neh yihew ene local diaspora kehonku 15 amete, bebet kiray sizor sizor yihew alehu ketebale yehager wist turizimn asifafalehu.. 40/60 abo atikeld! Bet lalachew techemiro endemetawekia yisetachewal. Asharaw yekerew lezih new.

  18. Most (african) country general’s they have got similar house with this one so I can say they deseve it.if a general’s don’t have this who has it? The issu is WOYANE must give the power to the people of ETHIOPIA then hope evrything going to normal. but this need a price like professor Birhanu or Andargachew and others let’s follow them at list one thing we are sure they are Ethiopians.I appreciate the for valubel info

  19. አሁን የፈለጋችሁት ከነጭ ኮብራ v8 ሢወርዱ የሚያሣይ ሣይሆን አልቀረም
    ጠቅላይ ሚኒሥትሩ የተናገሩትን ደግመህ እየው በአንድ እጅ መዶሻ በሌላኛው ኪሥ የሚለውን ፈሊጥ በሽመል አናልፈውም ብለዋል ግን እናንተ የጫካና የከተማ ሥም ይዛችሁ ሁለት ታርጋ ሁለት ካርታ ሥም ብትለውጡም ከጅዲታል አትሠወሩም።

    @ በ Bereket እና በ Amdebrhan የቀረበው መረጃ ፈፅሞ ውሸት ነው ይህ ህዝብ ብዙ ያውቃል እኛ ብቻ በቃ። በIsis የተቀሉትን ወገኖች እንኳን ምሥል ይህ ህዝብ አልተሣሣተም ልታሥቱት ብትሞክሩም እናንተ እሽ ከትንሿ ልነሣና ይህን ልትህዱ
    የግራፊቲ ፁሁፍ የአቡጃ ነው ልትሉን? ወይሥ
    የእንዳርጋቸው ልማትን ሢጎበኙ (በአዶቤ)ያቀናበራችሁት ….

  20. አሁን የሄን ማየት ምን ለማድረግ ነው? እንደኔ እንደኔ በእኛ እና በእነሱ የለየለት የነፃነት ትግል ይህም ስል በመኖርና ባለመኖር መሆን አለበት ምንድን ነው ሁሌ ወይ ጉድ እሱ እየበላ ሊላው የሚያክብት ፈልግና በለው ይሄን ምድረ መሀይም ሊባ ወያኔ

  21. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ደሀ በሀብታም እንደሚቀና ሳይንሳዊ ማስረጃ አለ:አፍሪካዊ በአሜሪካዊ መቅናቱ አይቀርም:

  22. Listen you moron, who chocked the Eritrean army?
    You ediot,who kicked Al shabab’s butt?
    Who makes sure your mama sleeps like a baby not worrying when her buffoon son blown up while drinking katakana at kuchira sefer.
    Etc
    There for shut the …up

  23. በአንድ እጅ ብረት በሌላኛው ኪሥ ግቡ ያሉዋችሁን መሪ ዛሬ እናንተ በድብቅ ትልቁን ሻማ በኢግዝብሽን ማእከል በልማት ሥም ማብራታችሁን ሠማን
    ሻማ ለሙሠኛች
    ለዘረኞች እንዴት?

    ማሯን ሣይሆን መርዟ ሆነብን ነገሩ
    የወያንኔም ቅሌት ሞልቶ በሀገሩ
    የ ወይ-ያኔ ዛቻ ደረሠ ከበሩ

  24. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ከወሬ ጋር ተፋታችሁ ከስራ ጋር ተጋቡ:ሀብታሙንም ትወልዳላችሁ

  25. ማሯን ሣይሆን መርዟ ሆነብን ነገሩ
    የወያንኔም ቅሌት ሞልቶ በሀገሩ
    የ ወይ-ያኔ ዛቻ ደረሠ ከበሩ

  26. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    አንድ ግራፍ ስየ በኤክና በዋይ|ራሱ ወደታች አንገቱ ወደላይ…

  27. ጸሀፊዉ ያጎደሉት ነገር አለ ግለሰቡ እስከ ሶስት የተማረ አልመሰለኝም እስከማዉቀዉ የሚፈርመዉ ማህተም አሰርቶ ነዉ

  28. My message to Ethiopian military the Vila above is belt by General is it is your salary from U N and USA woyany took $800 dollar for one military a month woyany pay its military serving in Somalia $10 dollar month do the math how much they Mede to ther wallet.

  29. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻ says:

    አባይ የልማታችን ተምሳሌት ነው:

  30. minelik salsawi lier no more power ahhhh minelik no more in oromo land.now thanks weyane we are 40 million oromos. this time is for oromo.no more minelik neftena.viva oromya

  31. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    የሚናገሩትን አያውቁምና ይቅር ይበላችሁ!

  32. ante kebt ye kebt kebt this is not a patriotism it is a kind killing innocents please don’t show as your guilty attitude towards the other ethnic group. i was simple hearing for u but now i now what u want from Ethiopian people. we all here are friends brothers and sisters. u bitch go to hell we have no ear to here u. dedeb glory to google it shows me the right place where the picture where taken. u are bitch son of bitch. shutammmmmmmmm
    gegema dedebb!!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*