በመቀሌ የወያኔ የጦር ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ :: ዝርዝር ዜናዎች : ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
የነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. Finote Democracy Radio ዜናዎች (August 18, 2015 News)
– በመቀሌ የወያኔ የጦር ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ
– የወያኔ አፋኝ አገዛዝ 20 በሚሆኑ የሙስሊሙ ህብረተሰብ አባላት ላይ ክስ መሰረተ
– በሱማሌያ ውስጥ ከአፍሪካ የሰላም አስከባሪ እዝ ውጭ የሚንቀሳቀስ የወያኔ ጦር መኖሩ ተጋለጠ
– የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የእርቅ ስምምነቱን ሳይፈርሙ ቀሩ
– በማሊና በአማጽያኑና በመንግስት ደጋፊዎች መካከል በተደረገ ግጭት ቢያንስ አስር ሰዎች ህይወታቸውን አጡ
– የቦኮ ሃራም አባላት ናቸው የተባሉ 10 ሰዎች ቻድ ውስጥ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN PART 1 http://finote.org/Aug18EVE_Hr1B.mp3
To LISTEN PART 2 http://finote.org/Aug18EVE_Hr2B.mp3