ቦርሳ ሙሉ ገንዘብና ወርቅ ይዞ ሊገባ ሲል በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል ይህ ነው። PHOTO(አውስትራሊያ ቻናል ፱ )

ቦርሳ ሙሉ ገንዘብና ወርቅ ይዞ ሊገባ ሲል በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል ይህ ነው። PHOTO(አውስትራሊያ ቻናል ፱ )

በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል!!! በአውስትራሊያ ቻናል ፱ ቦርደር ሰቹሪትይ ልዩ ሽፍን ሰጥቶታል

ከኢትዮጵያ ወደ ለንደን ቦርሳ ሙሉ ገንዘብና ወረቅ ይዞ ሊገባ ሲል በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል ይህ ነው።

የወያኔ አባል በትላንትናው እለት ሰርቆ ከኢትዮጵያ ወደ እንግሊዝ ሊያሸሽ ሲል በለንደን ኤርፖርት የተያዘው ገንዘብ

5 ሚሊየን (5,000,000.00) የእንግሊዝ ፓንድ ማለት 7 ሚሊየን 827 ሺ 249 ዶላር ከ49 ሴንት (7,827,249.47) የአሜሪካ ዶላር ነው፤

7 ሚሊየን 097 ሺ 554 ኢውሮ ከ14 ሴንት (7,097,554.14) ኢውሮ፣

በአገራችን ብር ደግሞ 162 ሚሊዮን 870 ሺ 746 ብር ከ13 ሳንቲም ነው 162,870,746.13 የኢትዮጵያ ብር ነው

 

በዛሬው ምንዛሪ ኦንላይን ባንክ  24 ሚሊዮን ወገኖቻችን በረሃብ እየተሰቃዩ ባለበት ጊዜ ይህ አንድ ሽፍታ ብቻ የሰረቀውን ተመልከቱ ይህቺ አገር ምን ቀራት እፍረት የማይሰማቸው ጉዶች ይኸ ነው የባለ ራእዩን መሪ መርህን መከተል፣ እርሱ 21 ዓመት በህይወት አገራችንን አስተዳድራለሁ ሳይሆን እሰርቃለሁ ብሎ ሌት ከቀን ዘርፎ ለዘራፊ አስረክቦ (ዝረፉ) ብሎ ድብን አለ ታዲያ አገራችን ለምታለች እያላችሁ የምታደነቁሩን ጥቂት ሆዳም የወያኔ አሽከሮች አታፍሩም???? እረ ምን አይነት አእምሮ ነው ያላችሁ እናንተ 1 ሚኒዮን የማትሞሉ ወያኔዎች እየዘረፋችሁ ስለደላችሁ 90 ሚሊዮን ሰቆቃ እንዴት ይሰማችሁ???

Source – አውስትራሊያ ቻናል ፱