በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው::
በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው::
Minilik Salsawi ሰበታ አካባቢ ያለ የባቡር ሃዲድ መስመር በወያኔ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየፈረሰ ነው በምስሉ እንደሚታየው አሁን ከተገነቡት መሀል አንዱ ሲሆን ምክንያትቱ ሳይታወቅ ሁኔታ በ24 ሰአት አንዲፈረሰ ትዕዛዝ ተሰጥቷል በተለያዩ የአዲስ አበባ አከባቢዎች በርካታ የሆኑ የባቡር መስመሮች የሚፈርሱ እንዳሉ የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል::ይህ ያልተጠና እና በሕዝብ ሃብት ላይ እየተቀለደ የሚገኘው የልማት ስራ ምን ያህል እንደከሰረ የስበታው መስመር ምስክር ነው::መረጃውን ላደረሳችሁኝ አመሰግናለሁ::



