ለሃጅና ዑምራ ፀሎት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሄዱ ሙስሊሞች እየተንገላቱ ናቸው :: የወያኔ ዲያስፖራ በዓልና ቀን በአቤቱታ አለቀ:: (ፍኖተ ዲሞክራሲ )
የነሐሴ 11 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 17, 2015 News)
ፍኖተ ዲሞክራሲ ራዲዮ ያዳምጡ
– ለሃጅና ዑምራ ፀሎት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሄዱ ሙስሊሞች እየተንገላቱ ናቸው
– የወያኔ ዲያስፖራ በዓልና ቀን በአቤቱታ አለቀ
– ዛሬ በአዲስ አበባ የተቃውሞ ጽሁፎች ተበትነው አደሩ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=zQRA0w0QTUc]