በመጪው አመት ከፍተኛ የምግብ እጥረት ሊከሰት ይችላል ተባለ
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአለም ላይ የሚታየውን የአየር መዛባት ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት ሊያጋጥም እንደሚችል የአሜሪካ እና የእንግሊዝ መንግስታት እየገለጹ ነው። በምግብ እጥረቱ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራትና ሌሎች ድሃ አገሮች ክፉኛ ሊጎዱ ይችላል ብለዋል።
ከዚህ ቀደም ተከስቶ ከነበረው የምግብ እጥረት በባሰ ሁኔታ በያዝነውና በመጪው አመት ሊከሰት እንደሚችል ያስጠነቀቁት መንግስታቱ፣ የምግብ እጥረቱ ግጭቶችን ሊያባብስ እንደሚችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
Is ESAT a USA and UK government mouthpiece ?
Why is ESAT quoting USA and UK sources in the first place ?
Is ESAT financed by USA and UK ?
ESAT is reporting USA, UK and other ferenji lies or claims as facts.
By the way this news could be propaganda and maybe aimed at gaining support for the hoax called climate change conference in Paris this december.
The ferenjis, USA and UK better focus on their cannibalism when they aim to support the climate change conference.