ህወሃቶች “የማንዴላን ቀን” ለማክበር ሽርጉድ ሲሉ አለማፈራቸው ባይገርምም ያሳዝናል። አበበ ገላው

የማንዴላን ፎቶ ሰቅሎ መብላትና መጠጣት ሆድ ከመሙላት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም። ስንቱን ኢትዮጵያዊ ማንዴላ በየእስር ቤቱ አጉረው እያሰቃዩና እየገረፍ፣ የተረፈውን ለስደትና ሞት እየዳረጉ የማንዴላ ቀን በድግስ ማክበር የቆመለት አላማ ምን እንደ ነበር መዘንጋት ብቻ ሳይሆን የለየለት አስመሳይነት ነው። ማንዴላ መስዋነትነት የከፈለው ህወሃት በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ የጫነውን አይነት አስከፊ የአድልኦ፣ የጭቆናና እና የዘረኛነት ስርአት ከስሩ ለመገርሰስ እንደነበር ጠፍቷቸው ከሆነ ኢትዮጵያዊያኖቹ ማንዴላዎች እስርቤት ሰብረው ሲወጡና ከየበረሃው በድል ሲመለሱ በአግባቡ ያስታውሷቸዋል። ለህወቶች የዘረኝነትና የጥላቻ ድግስን ደግሶ ከርስ ለመሙላት የማንዴላ ሳይሆን የመለስ ዜናዊ ወይም የግራዚያኒ ፎቶ ይበቃል።

የኛ ማንዴላዎች እነ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ እስክንድር ነጋ፣ ኡስታዝ አቡበከር፣ አንዱ አለም አራጌ፣ ተመስገን ደሳለኝ፣ እየሩስአለም ተስፋው፣ ኦልባና ሌሊሳ፣ አብራሃ ደስታ፣ በቀለ ገርባ፣ ኦኬሎ ኦቻላ፣ እርዮት አለሙ፣ የዞን ዘጠኝ እስረኞች….እና በስም ተዘርዝረው የማያልቁ ለህዝባቸው ነጻነት ሲሉ የግፍ ጽዋ ዘውትር እየተጎነጩ በጨለማ ውስጥ የታሰሩት፣ በየበረሃውና የስደተኛ ካምፕ የሚንከራተቱት ሁሉ ናቸው።አማራጭና መፈናፈኛ በማጣት በረሃ የወረዱት ኢትዮጵያውያን የነጻነት ታጋዮች ሁሉ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል። ለኛ የዘመኑ ማንዴላዎች እንነዚህ ሁሉ የለውጥ ሃዋሪያቶች ናቸው።

አበበ ገላው

6 Comments on “ህወሃቶች “የማንዴላን ቀን” ለማክበር ሽርጉድ ሲሉ አለማፈራቸው ባይገርምም ያሳዝናል። አበበ ገላው”

  1. አህያ ተጫነም አልተጫነም መፍሳቱን አይተውም:አበበ ልንገርህ የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅቅ ሲሏት…አንተም እኮ ማንዴላ ትባል ይሆናል:

  2. Thanks for this short articles Galaw….We love you ..kill the agame people in the head,,,this is thier language!!

  3. Dear Abebe Geleba, when do you join Birhanu Nega . I dream to see you giving interview with ethiopian tv as a prisoner of war. Then we go to the street to ask for your release, becouse you are a father of two children and sure US sitizen

  4. I think they forgot why Mr. Mandela declined to accept an invitation extended to him, to visit Ethiopia, by the late Legese Zenawi.
    He, Mr. Mandela, didn’t want to visit the country which fall under a tribal government. He knew Ethiopia when it was led by its prominent/visionary African King.

    Now this beggars, they are actually beggars by character which they inherited as a culture even if they get more money by stealing, want to celebrate to get something . They couldn’t see him while he was alive, for more than 290 year. No one of the persons in the regime ontacted Mr. Mandela, even Legess Zenawi. He is South African and African, and the TPLF are Adwa and Adwa.

  5. Alula melkam bilehal. Lemagina wishetamoch nachew. Bemandela yetanaku nachew. Einezih yehone neger einagegnibetalen kalu, yemayadergut neger yelem. Limenana wishet bahil adirgewital, newim.

  6. Right Alula!!!!!!!
    Mandel was not and will not be at their rank. He didn’t want to see their face, for almost 20 years since they came to power. In the eyes of Mandela they are mere tribal bandits with no national agenda. that is why he declined their invitation. Now, after his death, they want to celebrate hypocritically.

    By the way, it is their character. they respect you when you disguise them. A Beggars….calture

    Abebe Gelaw, please write about this truth in more detail in prominent news outlets.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*