ደደቢትን ያነቀጠቀጠችው ከያኒ Yefajale January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከያኒ አስቴር በዳኔ "ተራራ አንቀጥቃጩን" ጠመንጃ ሳትይዝ ፣ ጥይት ሳተኩስ በለሰለሰ አንደበት በተባ አማርኛ ብቻ ስታንቀጠቅጠውና ስታስጨንቀው በሃሳብ ፣ ታየችኝና ቀናሁባት። "ጀግና አልባሌ ነው" ሲባል እሰማ ነበር ፣ ዛሬ ደሞ እውን መሆኑን በሷ አወኩት።